Archive for Featured
KelalWiFi.com
መግለጫ የዋይ ፋይ አገልግሎት የሚሰጡ ወይም መስጠት መጀመር የሚፈልጉ ከሆነ ከአሁን በኃላ እፎይ ማለት ይችላሉ፡፡ ቀላል ዋይፋይን (KelalWiFi.com) በመጠቀም የኢንተርኔት መስመርዎን በአግባቡ በማዳረስ ገቢዎንና የደንበኞችዎን እርካታ መጨመር ይችላሉ ፡፡ ያለምንም ተጨማሪ ግዢ በአለዎት አክሰስ ፖይንት (Access Point) ብቻ ላይ ለውጥ አድርገን አገልግሎቱን እንዲያገኙ እናደርጋለን፡፡ አክሰስ ፖይንት ከሌለዎትም WiFi ለማስገባት ዝግጁ ከሆኑ አክሰስ ፖይንቶችን እናቀርባለን ፡፡ ቀላል […]